ሰላም ሰዎች ባህር ዳር ውስጥ የምትኖሩ ሰዎች ስራ መስራት እየፈለጋችሁ ብርታት ያጣችሁ ምንልስራ ያላችሁ group ከፍተን እንወያይ በተለይ forex trading መስራት ሚፈልግ ግሩፕ ላይ እንወያይንና በአካል ተገናኝተን ስልጠናውን ወስደን አብረን እንሰራለን ብቻ ግሩፕ እንክፈትና እንወያይበት ምን ታስባላችሁ
Jan 24, 2025Forex biyans be wer eske 1000$ matagegn kehone ykrbh. Cause psychology affect yareghal
Jan 24, 2025