Aw kelal new Final ur time new bleh kasebh enjoy tadergewaleh 😉☺️
Jan 24, 2025Aw kelal new Final ur time new bleh kasebh enjoy tadergewaleh 😉☺️
Jan 24, 2025በጣም ጥሩ ነው አሁን እራሱ ሲኦል ሆኘ ነው ምፅፈው.... ስንት አይነት ሰው ነው ያለው ግን?
Jan 24, 2025The final end of committing suicide is another death which is much worse and painful than here what you suffer
Jan 24, 2025"Suicide is a permanent solution for temporary problem"
Jan 24, 2025If u r believer and committed suicide ,i hope you know the consequence
Jan 24, 2025ለምንም ነገር እራስን ማጥፋት መፍትሔ አይሆንም ዛሬ የማያልፍ ወይም የተመሰቃቀለ መንገድ ላይ ብትኖርም ነገ ወደድክም ጠላህም ሁሉም ነገር ያልፋል ያኔ በራስህ ታፍራለህ ሁላችንም በዛ
Jan 24, 2025Mnew is everything okay?
Jan 24, 2025ቀልድ ነው?
Jan 24, 2025Rashn matfateh lebetesebh ena bezuriah lalu sewoch kebad new lantem bihon kemotk buhala zelo siol endemegbat new kefetari tetalaleh.. neger gn slelaw slemnm neger satasb keraseh angle bcha kehone metayew kelal new bzu memocha mengedochm alu
Jan 24, 2025በጣም ቀላሉ ስራ ራስን ማጥፋት ነው! ምክንያቱም ዲያቢሎስ ስለሚተባበር፣ ይሄ የደካማ ሰዎች ምልክት ነው፣ በሰው ተስፋ ብትቆርጥ እንኳን በፈጣሪ ተስፋ አትቁረጥ፣ maybe በጣም ከባድ ሁኔታ ውስጥ ገብተህ ሊሆን ይችላል፣ ግን በፀሎት የማይፈታ ነገር የለም፣ የፈጠረህን አምላክ አስቀይመህ ዲያቢሎስን አታስደስት። ህይወት ፈተና ነች፣ እጅ አትስጥ፣ አይዞህ ወንድሜ።
Jan 24, 2025ራስህን ለማጥፋ ሰትነሳ በራሱ የሆነ ሀይል ጭንቅላትህን ይዞት ሂድ አድርገው እያለ ይጨቀጭቅሃል በጭንቀት ታብዳለህ ልክ ስታደርገው እፎይታ እንደምታገኝ ይነግርሃል። በነዚህ ስሜቶች ውስጥ አንተ የለህም ወደ ራስህ ስትመለስ እንዴ ለምን እንደዛ አደረኩ ሁሉ ብለህ ትጠይቃለህ ትፀፀታለህም..እና ካንተ ፍቃድ ውጪ በሆነ በሌላ ሀይል ተመርተህ የምታደርገው ነገር ምኑ ነው ቀላል?🤔 አንተ ባልተቀመትክበት ስብሰባ ባንተ ስም ሲወሰን እኮ ነው ይሄ! ምንም በማታውቀው ሌላው ይቅርና ምድር ላይ እንዲህ በስቃይ አርህን እየበላህ መከራህን እያየህ የእውነት በመረዳት ውስጥ ሆነህ በህይወት መኖር ወይም እስትንፋስ ከመከራ ከስቃይ ይልቅ ለሁሉም ያልተሰጠ "እድል" መሆኑን ብታውቅ ምን ትል ነበር or ምን ትላለህ? ፈጣሪው የፈጠረ በራሱ ያገኘኸውን እንደፈለክ ሁሉንም ወደ ሆድህ ለመክተት ከዛ ስታጣ መርዝ አምጡልኝ እንድትል አይደለም .. 🤍
Jan 24, 2025Hell yeah
Jan 24, 2025ኧረ ቀላል አይደለም የሲኦልን ደጅ አይቼ ነው የተመለስኩት ጠባቂ መላእክቶቼ አንቺማ ራስሽን ስላጠፋሽ ገነት አገቢም ብለው አባረሩኝና ሲኦል በር ጋ ወሰዱኝ ከዛንልሽ god ሆይ mom &dad አናደውኝ እኮ ነው ራሴን ያጠፋሁት በቃ ሁለተኛ አይለመደኝም ስለው ጊዜ god እሺ ከዚ በሁዋላ እንዳይለመድሽ እሺ የኔ ልጅ እወድሻለሁ መቼም ቢሆን አልተውሽም አልጠላሽም ሁሌም ካንቺ ጋ ነኝ የይቅርታ ሰው ሁኚ ብሎኝ ሲኦል ሳያስገባኝ ነፍሴን ወደ ስጋዬ መለሳት እልሻለሁ 😍። እና ቀላል ነው ግን ሲኦሉ ነው ከባድ ካሰብሽው ይቅርብሽ🙌🏾 god እወድሻለሁ አልተውሽም ካንቺ ጋ ነኝ ይልሻል ዛሬን ነው የተከፋሽው ነገ መልካም ይሆናል።😍
Jan 24, 2025Its selfishness Anyone who is thinking about suicide should care about other people or like get a puppy and care for it thinking beyond urself responsibilty linorachu ygebal enji hulum aktot aydelemko
Jan 24, 2025If you have kept what he did as this, we have good @kmetl12
Jan 24, 2025አሁን ካለህበት ሁኔታም የ ባሰ አለና ተመስገን በል
Jan 24, 2025ለምን ጠየከን?
Jan 24, 2025Motn mefrat ke mot ayadnm. Asferi bihonm bayhonm memotshn yefelegew akal eyale ena simetum eskalen dres memot aykerm.... Medhanitu mefrat sayhon lela nw... Hilm teferto saytegna aytaderm lela meftihe mefeleg nw enji....inbox
Jan 24, 2025Kebad nw ataregewm mechem
Jan 24, 2025https://youtu.be/u1QL26z2K2M?si=EBUdI-7KAwbA45zT
Jan 24, 2025✅Ōld Ğroup ላላችሁ በቤተሰብ ዋጋ እየገዛን ነው!ዋ @Bekihood 🛒 ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫለችሁ 🥹 ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ❤️🔥 🎁ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...❗️ ✅ 2019✔️ ✅ 2020 ✔️ ✅2021 ✔️ ✅2022 ✔️ ✅2023 ✔️ ⚠️ ማሳሰቢያ ❗️ ⛔ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን ዋጋው እኩል ነው ❗️እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ Inbøx @Bekihood @Bekihood
Jan 24, 2025Awo kelale nw yemirm eraskn lematfat kefelk bizum wechi sataweta be gemd bicha tegelagelalk
Jan 24, 2025