please ጊዜ ወስዳቹ ሀሳባችሁን ስጡኝ ከዚህ በፊት በጣም የምወዳት ልጅ ነበርች ወደኔ ለመሳብ ብዙ ሞክሪያለሁ እሷ ዙሪያ ወንዶች አሉ በዚያ ምክንያት ብዙም ለኔ ቦታ አልሰጠችኝም ነበር ሁል ጊዜ ምደውለው እኔነኝ ወንዶች ቆንጆ እንደሆነች ይነግሩዋታል ቁንጅናዋን እኔም መሰክርላታለሁ በዛ የተነሳ ትንሽ ኩራት አለባት ወደኔ ለማቅረብ ሞክሬ ነበር በቃ ላደርጋት የቻልኩት ጓደኛ ብቻ ነው ብዙ ነገር እናወራለን ሚስጥሮቿን ሁሉ ትነግረኛለች በዚህ መሃል እኔ ሌላ ሴት ተዋወኩ ጥሩ የሚባል ማንነት ስርዓት ያላት ልጅ ነች የሚጎድላት መልክ ብቻ ነው (እኛ ወንዶች ደሞ መልክ ላይ ትልቅ ችግር አለብን መሰለኝ)ከሷጋር ለረጅም ጊዜ በስልክ በ text እናወራ ነበር ቢያንስ ለ 7 ወር አውርተናል የ ፍቅር ጥያቄ አቀረበችልኝም እኔም ብዙ ማንነቱዋን ስለወደድኩት አብረን ሆንን... እና የመጀመሪያዋ ልጅ የ ፍቅር ጓደኛ እንደያዝኩ ስታውቅ ወደኔ መቅረብ ጀመረች በተለያዩ ምክንያት ከኔ ጋር አብራ መሆን እንደምትፈልግ ትነግረኝ ጀመረች መጠበቅ አትችልም አመለጥከኝ ትለኛለች በዚህ መሀል እኔ በጣም ግራ ተጋባው በጣም ነው የምወዳት ሁል ጊዜ ከሷጋር መሆንን ሳስብ ግን አግብቻት እራሱ ምቾት ሚኖረኝ አይመስለኝም ብዙ ወንድ ጓደኛ ስላላት ደስ የማይል ነገር አለ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ወዴት መሆን ማንን ማስቀደም እንዳለብኝ ግራ ተጋብቻለሁ እባካቹ ሃሳባችሁን ስጡኝ
Jan 23, 2025Yehe menem gera yemiyagaba neger yelewem ahun aberehat kalechew gar ketele. Yechin teleh gen konejo menamen tebeyewa gar kehedek be hiwoteh telekun sehetet new yemeteseraw. Because logical behone meneged senasebew mejemeriya konejo tebeyewa yan hula gize bota eyesetehat beneberekebet gize lemen wedante alemetachem? Siketel eshi kezichegnawa (huletegnawa) gar akomekena wedemejemeriyawa gar hedek belen benaseb. Esu bezu wendochen takalache ahunem bihon bezu wendoch eyetekuat new malet new ena ande ken ante gar bayemechat wedelelaw endematehed bemen eregetegna neh bemen eregetegna letehone atechelem because ( ቆንጆ ሴት እና ድመት ወደሞቀበት ነው ) yebalal so yachignewan tewat. Be anchi tesefa koreche lela meneged jemereyalehu belat bro. Ahun yalecheh kebeki belay nech esun yelekek gize gen mechem yemayelek tsetset weset new yemetegebaw. Bedenb aseb think out of box
Jan 24, 2025