SPBD46.5
#education
እዚህ ተማሪዎችን የምታስጠኑ ካላችሁ ከ3-8 ክፍል ስንት ነው የምታስከፍሉት፤እኔ ስንት መጠየቅ እንዳለብኝ ስለማላውቅ ነው እና እንዴት አድርጌ convince ላርጋቸው የምትጠቀሙት line አለ ?
Jan 23, 202512 engagements
እዚህ ተማሪዎችን የምታስጠኑ ካላችሁ ከ3-8 ክፍል ስንት ነው የምታስከፍሉት፤እኔ ስንት መጠየቅ እንዳለብኝ ስለማላውቅ ነው እና እንዴት አድርጌ convince ላርጋቸው የምትጠቀሙት line አለ ?
Jan 23, 2025Be seat 200 or 300 then be samnt soste wy dmo anchi wy enesu endemimechachu
Jan 23, 2025Le lejochesh kehone ke astegni yilek endet rasachewn mastenat endalebachw yemyasay gobez sw kteri ya sw ye atenan zedewochn ena be chewta melku negerochn endet understand madreg endalebschew yasay 1 wer yibekachewal
Jan 23, 2025በ online ማስጠናት ይቻላል እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ
Jan 24, 2025A.A wst new?
Jan 23, 2025አይደለም ድሬዳዋ
Jan 23, 2025AA 200-350
Jan 23, 2025