Female 27, introvert, with no friends, what's the best way to make friends?
Jan 23, 2025ኢቨንቶች ላይ በድፍረት እየሄድሽ ተሳተፊ ለምሳሌ EGA(ኢትዮ ጌሚንግ አሶሴሽን) ኢቨንቶች ያዘጋጃሉ ጎራ በይ እዛ... በእምነትሽም ለምሳሌ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ሰንበት ትምህርት ቤት ብትገቢ ብዙ ወጣቶችን ስለምታገኚ ጥሩ ቅርርብ ይኖርሻል ለነፍስሽም ጥሪት ታስቀምጫለሽ 🪨 🦜🦜
Jan 23, 2025