hey lovely families ♥ My question is ሳይነስ የሚባል ነገር ከያዘኝ አምስት ወር ሊያልፍ ነው እና ሁሌም ጉንፋናም ሆኜ ቀረው በጣም ነው የመረረኝ እና እንዴት ነው ማጥፋት የምችለው ለማጥፋት ብዙ ሞክሪያለው ግን it doesn't work so please help your ምስኪን sister😭
Jan 23, 2025Sinus betam aza nw ene rasu alebegn .... Lane betam arif mehonelgn erd stetabet kza wchi mkelakel nw sayzh shta kzkaze mkelakel
Jan 23, 2025