ሰለም aae fam M 21 & የ ግቢ ተማሪ ነኝ እና መለወጥ እፈልጋለሁ specially business ግን ከሁሉም በፊት እግዚአብሔርን መቅረብ እፈልጋለሁ አሁን በጣም የሱ ሀይል እየገባኝ ነዉ ግን በጣም close መሆን እፈልጋለሁ ምን ትመክሩኛላችሁ help your brother 🙏
Jan 22, 2025መጀመሪያ ወደ ቤተክርስቲያን መሄድን መለማመድ ይገባሃል።በቃ በጀማ ሳይሆን ለብቻህን መሄድ፣ ያ ሲሆን ወደ ቤቱ በአካል እየቀረብክ ትሄዳለህ።ከዚያ ያ የአካል ቅርበት ወደ መንፈስ እንዲቀየርልህ መጸለይ እና መንፈሳዊ ትምህርቶችን መከታተል ይገባል። መንፈሳዊ ትምህርቶች ሁለት ዓይነት ናቸው አንደኛው ለእውቀት የሚጠቅሙ ሁለተኞቹ ደግሞ ለመመለስ የሚጠቅሙ። ብዙ ጊዜ መምህራን በስብከተ ወንጌል ጊዜ የሚያስተምሩት ሁለተኛውን አይነት ሲሆን በኮርስ የሚረጠው ደግሞ አንደኛው ነው። ስለዚህ ለመመለስ ከፈለክ ሁለተኛው በደንብ የተሻለ ነው። ሌላው እና ዋነኛው ግን confession father ነው።አለበለዚያ ሁሉም ከንቱ ነው ። ግን ለመጠየቅ እና ለማናገር(ካህናትን) ከፈራህ በእነርሱ የንስሐ ልጅ ማስጠየቅ ትችላለህ።(ያው አንተ ከፈራህ እንጂ እነሱ ግን አያስፈሩም) ትችላለህ እሺ ማለት መንፈሳዊ ግዴታቸው ስለሆነ እሺ ይሉሃል። ከዚያም ንስሐን በመለማመድ ቀጥሎም እሱ ከፈቀደልህ ስጋ ወደሙን በመቀበል መቀጠል ነው። Hope it helps
Jan 23, 2025