#society Guys...ጎንደር ከተማ ነዉ ምኖረዉ እና አሁን ላይ በየሰፈሩ የሚከፈቱ ግሮሰሪ እና ጃምቦ ቤቶች ከ11 ሰአት አካባቢ ጀምሮ ቅጥ ያጣ ዘፈን በመልቀቅ ከፍተኛ የድምፅ ብክለት እየፈጠሩ ነዉ። ስራ ዉሎ በሰላም ማረፍ ማንበብ ፊልም ማየት ወዘተ አይቻልም በጣም ነዉ የሚረብሸዉ😏መንግስት ዝም ብሎ ነዉ የሚያየዉ አይከለከሉም። እስኪ የህግ ባለሙያ ካላቹ በዚህ ዙሪያ የወጣዉ ደምብ ምን ይላል...ለምንድነዉ መንግስት የማይከሳቸዉ ቆይ ይሄ ነገር እኮ mental health ላይ ያለዉ ጉዳት ቀላል አይደለም😭😭😭
Jan 22, 2025የሰላም ሰገነቷ ጎን'ደር¡ መንግስት ከሷቸውስ? 'ፋኖ ሆነናል' ብለው መሣሪያ ያንግቡልህ? እነዚህ ህይወታቸው በአስካሪ መጠጥ የተሞላ ያለሴትና መጠጥ መኖር የማይችሉ ብኩኖች ናቸው። ይህን ብትከለክላቸው በመሣሪያ ይረብሹሃል። እርሱ ይሁናችሁ። ሁኔታህን update አድርገን።
Jan 23, 2025