Hey guys aae family betleyi sexual xeyaqe mexyqu sewoch gn xenama nachu ወይይይ ? ሴቶች በተለይ ህይወቱቹን ማበላሸት ላይ የተጠመዳቹ ላርግ አላርግ እያላቹ ሀጥያት ምታጋሩን ሰማይና እና ምድርር ያለምሶሶ የፈጠረውን አምላክ የረሳቹ ዝሙተኞች I'm so nervous kmr bxam letdar miflgsh Le zumut ayxyqshm ehet Ina( vent here )yemil bot lay demo gay gay gay bemulu iza nw inde yetsbesbew iskel grmognal Ina enjoy iyargu nw miyawrut like ke 10 amete nw yjmrkut ahun 19 ngn ena please don't judge me mnamn yilalu swyew na inarg blo yigfafagnal ..like whattttt😢 .. at list Gena bzu meat ke semayi yiwordbnal biye xbqe nbr singa rasu yasfragn jmer Gn wedet iyhden nw algbagnm?
Jan 22, 2025አትፍረድ ይፈረድብሃል!!! የቻልከውን አርግ በተረፈ ለአምላክህ ተወው!! እውነት ለመናገር እንደዚ አይነት ስራዎች ባናረገውም አስበነዎል ይህም ሀጥያት ነው፡፡ ይህ ሁሉ የሚሆነው ግን የመስቀሉ ፍቅር❤️እሲኪገባን ነው፡፡የመስቀሉ ፍቅር ቢገባን እንኮን አሱን ልናስብ ቀርቶ በለቅሶ ብዛት በሞትን ነበር፡፡ አምላክ አለ ብለን ስለማናስብ ልማዶች ተቆጣጠሩን ፈሪያ እግዚአብሔር ጠፋና በእግዚአብሔር ላይ አመፃን ከፈትን ተዘባበትን😭 ለኛስ እንደ ሰዶም እንደ ጎሞራ መጥፋት ሳይገባን ቀርቶ ነው? አይደለም!! አሁንም ወደፊትም የሚጠብቀን ምህረቱ ነው ሀጥያታችን ቢሆንማ በፈላ እሳት አስበልቶን ነበር፡፡ ምን እናርግ እሺ? አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝቦችህ በሀጥያት በልማድ ሀጥያት ተጨማልቀናል እና የምረት አጅህን ዘርጋ ከሀጥያትም አንፃን ለየንም አቤቱ በሀጥያት የተከበበች ነፍሴ አንተን ትሻለች ከዛ መኣትም አውጣት፡፡ አቤቱ ኢትዮጲያን ማራት ህዝቧቿንም ቀድስ፡፡ወደ ፅድቅ መንገድም ምራን!! ❤️አሜን ❤️
Jan 22, 2025