Le Egziabher ngeriw ehte Tselotm adrgi Yedngl lej hulun yasalfal eshi yene jegna set Zmmm sil fetari yelele ymeslala gn ale eshi eyayesh nw🙏 👸 🙏
Jan 22, 2025Le Egziabher ngeriw ehte Tselotm adrgi Yedngl lej hulun yasalfal eshi yene jegna set Zmmm sil fetari yelele ymeslala gn ale eshi eyayesh nw🙏 👸 🙏
Jan 22, 2025"እስኪያልፍ ያለፋል" እህት አለም.. ብዙዎች ወደው ይመስልሻል አረብ ሀገር ሄደው ግርድናን ለአመታት ሚሰሩት አላማቸውን ለማሳካት ነው.. አንቺም አላማሽን ለማሳካት ብዙ መሰናክል ግድ ነው ጀገን በይ በጣም ከበረታብሽ ደግሞ ሌላ ትምህርት ቤቶች አፈላልጊ እዛው ሳትወጪ .. በተጨማሪ ደግሞ ተማሪዎችን ለማስጠናት ወላጆቻቸውን ኮንታክት አድርጊያቸው ቢያንስ 4 ተማሪ ብትይዢ ከስራ ስትወጪ እና ዊክ ኤንድ ላይ አሰባጥረሽ ጥሩ የገቢ ምንጭ ይሆንሻል .. በዋናውም ፕሮፌሽንሽ ስራ መፈለጉን አታሰልሺ:: በርቺ!!!
Jan 22, 2025ወይ እህቴ ስለ ሰው ትጨነቂያለሽ ለምን ተገልብጠው አይሞትም ስራሽን ስሪ ከተናገሩሽ ተናገሪያቸው ፊት አትስጪ ምንአባታቸው
Jan 22, 2025Ignore አርጊያቸው የራሳቸው ጉዳይ አንቺ እራስሽ ላይ ብቻ focus አድርጊ
Jan 22, 2025Lmn be tmarshbt asrim e yet Hager nw yalshw sera moltual eko..
Jan 22, 2025