ሳሊተምህረት ላይ አዲስ ገቢዎች ተከፍቷል እዛ አካባቢ ኮፒ ቤት እና ኢንተርኔት ካፌ እና ስቴሽነሪ የለም እዛ ቶሎ ብትጀምር የሚያዋጣህ ይመስለኛል👍
Jan 22, 2025ሳሊተምህረት ላይ አዲስ ገቢዎች ተከፍቷል እዛ አካባቢ ኮፒ ቤት እና ኢንተርኔት ካፌ እና ስቴሽነሪ የለም እዛ ቶሎ ብትጀምር የሚያዋጣህ ይመስለኛል👍
Jan 22, 2025Ye uv gibiwoch akababi migb bet jemir
Jan 22, 2025MN aynet mgeb tmerach nw le Uv tmariwoch?
Jan 22, 2025Mnem mejemer techilaleh
Jan 22, 2025🤔500 ሺ ብሩን በምን አመጣከው ቢዝነስ ከሌለክ
Jan 22, 2025Use it to get out of here......
Jan 22, 2025ቢዝነስ በብር አየሰራም ብር ቢዝነስን ለማስኬድ ያግዛል እንጂ ብሩን አስቀመጠወና ወይ ትንሸዬ ንብረት ግዛና ብርህን inflation እንዳያጠቃው ከዛ ከተንሽ ነገር ጀመር የሆነ ሰው ሱቅ ተቀጥረህ እይ ስራ እንዴት እንደሚሰራ connection ፍጠር በዛ ደምበኞችን እወቅ የንግድ ሰንሰለት ወስጥ ግባ ካለዛ ዝም ብለህ ወደ ስራው ብትገባ ወይ ትከስራለህ ወይ ስለ ስራው ምንም ስለማታቅ አንዱ አብረን እንስራ ብሎ ይበላሀል መጠቀሚያ ነው ምትሆነው
Jan 23, 2025Im digital marketer i earn 500$ per day if you are intrested let me know i can guide you
Jan 22, 2025Guide me
Jan 23, 2025Forex jemr
Jan 22, 2025