እንዴት ነው መለያየትን የምትቀበሉት? የእውነት ጥራችሁ ፈልጋችሁ ለትዳር ይሆነኛል ያላችሁት ሰው ሲቀየር እንዴት ነው የተቀበላችሁት ? ከሰው ሰው መዝለሉ ተስፋ አያስቆርጥም? የምትወዷት ሴት ችላ ስትላችሁ ግዴየለሽ ስትሆን እንዴት ተቀበላችሁት?
Jan 22, 2025Kzi MN endemtmar takaleh ante yefelekew bcha endemayhon fetari yeteshale endazegajelh emen bzi zemen yne new mtlew fetarin bcha new slezi ayzon legna yeteshale yetetsafeln ngr ale😊
Jan 22, 2025