እዚ ቻናል ላይ 12 አምና ያለፈ አለ? አሁን ማንበብ ብጀምር አልፋለው? ወደፊት ይጠቅመኛል ከአንፃራዊ ነገሮች ስናወዳድር? ባጠናስ እንዴት ነው ሚነበበው? ፎርም ምናምን በቅርቡ ስለምጨርስ ነው የጠየኩት እና ደግሞ ባነብ ይሻላል ወይስ የተለያዩ ነገሮችን ብሞክር? almost የ 9 እና 10 ሁሉንም ረስቻለው 11 ትንሽ አውቃለው እና እስኪ ለጠየኩት ጥያቄ መልስ ስጡኝ
Jan 22, 2025Bruh it's early eko menshe new ahun kejemerk endewm sekleh new mitalfew ene 1 wer becha new yanebebkut
Jan 22, 2025