እባካችሁ ፀሎት አድርጉልኝ ስራ የ እንዲሳካልኝ ተጨንቂአለው እባካቹ
አላህ ያሳካልህ ብሮ 🤞
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እመ አምላክ ዘወትር አትለይህ
Amen
የእጆችህን መልካም ስራ እግዚአብሔር ያከናውንልህ
Amenn
Ja ካንተ ጋር ይሁን ✌️