SOMALIA263.5
#personal
ተቀራርበን በክላስም ሊሆን ይችላል ወይ ደግሞ የሆነ ቦታ ተዋውቀን የውነን ተቃራኒ ፆታን ስንወድ ያም ሰው መልሶ የወደደን አይነት ስሜት የሚሰማን ነገር የምርም እንደዛ የሚሆንበት ሁኔታ ስላለ ነው ወይንስ are we being delusional ወገን She's giving me mixed signals and I don't wanna look stupid going straight forward without being sure አንዴ እኔ ያለውበት መታ ታወራኛለች አንዴ ደግሞ እኔ ቀርቤ እያወራኋት ሌላ ቦታ ትሄዳለች ተነስታ
Jan 22, 20255 engagements