Tik Tok ላይ የሆነ ሰዐት የነበረች trend አለች "ዱርዬ ማለት የዋህ ነው ፍቅር ነው" ምናምን የምትል። ምኑ ነው ፍቅር? አፀያፊ ስድብ ትልቅ ሙያ እስከሚመስል ድረስ መሳደብ? ሰፈር ውስጥ ድንጋይ ላይ ተቀምጦ ሴቶችን እና ተማሪዎችን አለማሳለፍ? ከአንድ ሰው ጋር ሲጣሉ ብዙ ሆኖ ሰውየውን መጉዳት? ሌብነት? የሰውን እናት እየተሳደቡ የራስን እናት ግን "እናቴ ኑሪልኝ" እያሉ ማስመሰል? ሰው እቃ አስጭኖ ሲመጣ ልክ እንደ vidmate "እኛ ነን ምናወርደው" ብሎ ማስቸገር? ስለዚህ ዱርዬ ተብዬዎች ማስመሰሉን ለምን አትተውትም?
Jan 22, 2025😂 well explained
Jan 22, 2025