#family
የማስጠናት ስራ ወይም ሌላ የ ትርፋ ጊዜ ስራ እንዴት ማግኘት እችላለዉ እኔ ተማሪ ነኝ ሰርቼ ቢያንስ የትራንስፓርት መቻል አለብኝ ቤተሰቤ ብዙ ገቢ የለዉም እናቴ በሂወት ስለሌለች በ አባቴ ቀን ስራ ነዉ 4 ሰዉ ሚተዳደረዉ ምን ሰርቼ ቢያንስ የታክሲ ላቅልልላቸዉ?
Jan 21, 20255 engagements
የማስጠናት ስራ ወይም ሌላ የ ትርፋ ጊዜ ስራ እንዴት ማግኘት እችላለዉ እኔ ተማሪ ነኝ ሰርቼ ቢያንስ የትራንስፓርት መቻል አለብኝ ቤተሰቤ ብዙ ገቢ የለዉም እናቴ በሂወት ስለሌለች በ አባቴ ቀን ስራ ነዉ 4 ሰዉ ሚተዳደረዉ ምን ሰርቼ ቢያንስ የታክሲ ላቅልልላቸዉ?
Jan 21, 2025ye telegram channeloch alu ye mastenat sra milekekbet enesun join arg/argi ....and dm me if u don't have the channels
Jan 26, 2025Eski and amd channalochn follow eyargachu airdrop menamn mokru be amargnam yetsera video ake ena ylemedal real felagot kale its better than tiktok
Jan 21, 2025