Comoros523
#personal
ሠላም ቤተሠብ✋ እንደሚታወቀው ሰው ነገሮች ወደራሱ ሲመጡበት ጥንካሬውን በትንሽ ነገር ያጣዋል ሊጠቅመኝ የሚችለውኔ ሀሳብና አስተያየታችሁን ወስጄ ልሞክረው.....ተመርቄ ስራ ከያዝኩ ቆየው በዛ ላይ ከቤተሰብ ጋር ነው የምኖረው ለራሴ የሚያዝናናኝን ነገር or መልበስና ማድረግ የምፈልገውን ነገር በራሴ ነው የማደርገው የሠው ሀሳብና ምክር ከያስፈልገኝም በሚለው ለመዝናናት እንኳን የሠው ጋጋታ ደስ አይለኝም ለብቻዬ ከራሴ ጋር ሁኜ ነው የትም እና ምንም ሰዓት ለይ ቢሆን የማሳልፈው (በመጠጥ 🍺) ሌላ ነገር ሳልቀላቅል እና ከአንዳንድ ሰው አስኪ ይሄንን ነገር ለመገደብ በጨዋታ mood ስጠይቅ አንድ ቋሚ ጓደኛ ያዝ (የሴት) ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር ግን ሰዉ ይሁን ጊዜው or በእኔ ላይ ያለው ውስጣዊ መንፈስ አላውቅም ለዚህ እንዳልተዘጋጀውበት ነው የሚነግረኝ የወደፊቱ ያሳስበኛል ከቤተሠብ ጋር እንኳን እየኖርኩ ከደሞዜ በወር እንኳን የተወሠነም ማስቀመጥ አልቻልኩም እና ቤተሰብ ምን ባደርግ ነው የሚሻለው?¿ ሊለውጥ የሚችል ሀሳብ ስጡኝ🙏🙏 አመሠግናለሁ
Jan 21, 20255 engagements