እስኪ ይሄንን ግራ ያጋባኝን ነገር መልሱልኝ 🤔 ከልጅቷ ጋር በቅርቡ ነው ማውራት የጀመርነው እና ትናንትና በ ቴክስት መሀል ምሄድበት አለ ምናምን አለቺኝ ከዛ የት ስላት bf ጋ አለችኝ። መጀመርያ እንደ ቀልድ ነበር የያዝኩት ከዛ ግን አምርራ ምናምን ፎቶ ላከቺልኝ (እሱ ይሁን አይሁን አላቅም) ከዛ በቃ bf ካለሽ አናውራ እንደ cheat ነው ሚቆጠረው ስላት ያውቃል አሳይቼዋለው ችግር የለውም አለች መልሳ🤔 ማዪ ፍቅረኛዬ ነው ብለሽ ስላት ደሞ እንቢ አለች። ያጠፋሁት ነገር አለ?
Jan 20, 2025Bro jeles mental illness alebat
Jan 21, 2025