Mountain14
#relationships
ትላንትና በቀን 11 ህዳር - 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡00 አካባቢ ያሁሽ ልጅ (አንችም እያየሽኝ ነበር)፡፡ ሳፋሪ - ፍየል ቤት አካባቢ የሆነ ሱፐርማርኬት ነጭ ሀበሻ ቀሚስ ለብሰሽ ነበር፡፡ እንዳላናግርሽ ከእናትሽ ወይም ከእህትሽ ጋር ነበርሽ፡፡ ከሀሳቤ ልትወጪ አልቻልሽም፡፡ እና ይሄን መልእክት የምታነቢው ከሆነ እባክሽ አናግሪኝ፡፡
Jan 20, 202523 engagements