በህፃን ሄቨን ላይ በደረሰው ነገር ሁላችንም ተቆጥተናል እናም ልክ ነው። ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ pedophilia ተደብቆ ያለ ነገር ነው። በህፃናት ላይ የሚደርሰው እጅግ የከፋው አይነት ነው። ግን ቀን በቀን ስለምናየው ምንም የማይመስለን አለ። ለምሳሌ ወጣት ወይም ጎልማሳ ሆነህ ሴት ተማሪዎችን ስታይ ትላከፋለህ? YOU ARE A PEDOPHILE የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሆነህ ገና 10-12 ክፍል ወይም ከዛ በታች የሆነች ልጅ ፍቅር በሚል ተልካሻ ምክንያት ለምን date ታረጋለህ? ማሰብ አትችልም? እዚህ channel ላይ ራሱ "እኔ ዩንቨርስቲ ተማሪ ነኝ ጓደኛኜ ግን ገና highschool ናት" የምትሉ አላችሁ። YOU ARE A PEDOPHILE ስለዚህ ከዚህ አንፃር ማየት የለብንም?
Jan 20, 2025Bruh, sry to break it to you but you are wrong Pedophilia erasun yechale clinical diagnosis yalew condition new ena le akme adam yalderesu or demo prepubescent lay balu setoch attract mihon wetat or golmasa wend new pedophile mibalew, exact lemehon 13 ena keza betach behonu setoch Highschool bemtmar lij attract kehonk pedophile adelehm.
Jan 20, 2025