ወንድ ልጅ - ልጅ ነው ወንድ አባት ነው ወንድ ወንድም ነው ወንድ አጎት ነው ( በእናትም ባባትም በኩል) ወንድ የወንድ አያት ነው (በእናትም ባባትም በኩል) ወንድ ባል ነው ወንድ ቤስት ፍሬንድ ነው ..... ታሪክ ባይሆንም..... .... ስለወንድነት ብዙ ማለት ይቻላል😭🤧
Jan 19, 2025ወንድ ልጅ - ልጅ ነው ወንድ አባት ነው ወንድ ወንድም ነው ወንድ አጎት ነው ( በእናትም ባባትም በኩል) ወንድ የወንድ አያት ነው (በእናትም ባባትም በኩል) ወንድ ባል ነው ወንድ ቤስት ፍሬንድ ነው ..... ታሪክ ባይሆንም..... .... ስለወንድነት ብዙ ማለት ይቻላል😭🤧
Jan 19, 20251-ስትሞት 72 ሴት ይሰጥሀል 2-ምድር ላይ 4 ሴት ይሰጥሀል በቃ 🤣🤣
Jan 19, 2025«ወንድ እንደ ሰው ሴት ደግሞ በሴትነቷ ይገልፃሉ።ሴት እንደሰው ለመሆን በሞከረች ቁጥር እንደወንድ ለመሆን እየቃጣት ነው።»👐 ሲሞን ዲ ቢየቮር French philosopher and writer
Jan 20, 2025