ሰላም ሰዎች ስራ ካገኘው 2200 ብር አስገባለው ብዬ ነበር አሁን እናቴ በጣም ቸግሯታል እና 1000 አስገብቼ ሌላውን ለእናቴ ብሰጣት ችግር ይኖረው ይሆን በቀናነት መልሱልኝ???
Jan 19, 2025Congrats ስራ በማግኘትሽ! ስለት ከሆነ አምላክ የኛን ገንዘብ አይፈልግምና መጀመሪያውኑ ገንዘብ ሰጥሀለው ብለሽ መሳልሽ ልክ አይደለም:: አለማትን በቃሉ ያፀና ሰማያትን የዘረጋ አምላክ ከእኛ ወርቅና ብርን አይፈልግም:: እራስሽን/ህን ስጭው/ጠው:: በንፅህና አገልግይው:: እርሱ የሚያስፈልገንን ያውቃል ከእኛ ሚጠበቀው በንፅህና መኖር እና መጠየቅ/ ማንኳኳት ነው:: ይህንን ሚፈልጉት አስማተኞችና ጠንቋዮች ናቸው:: አስራት ስጪ, የተቸገረን በቻልሽው እርጂ:: ለቤተክርስቲያን ሰጣለሁ ብለሽ ቃልሽን ከሰጠሽ ግን ስጪ::
Jan 19, 2025