IvoryDolphin931152
#entertainment
ሰላም እንዴት ናችሁ ምን መሠላችሁ የሆነ ጓደኛዬ ካገባ 4 ዓመት ሆኖታል እና ሲያገባ ቦታዉ ላይ አልነበርኩም እና አሁን ስጦታ ይዘ ብሄድ ችግር አለው እናም በጣም ትልቁን የ Photo book frame ይዘ ብሄድ ችግር አለዉ እስኪ እናንተ ምን ይዘ ልሂድ ትላላችሁ Thanks🫸🫷🫸🫷
Jan 19, 20254 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ምን መሠላችሁ የሆነ ጓደኛዬ ካገባ 4 ዓመት ሆኖታል እና ሲያገባ ቦታዉ ላይ አልነበርኩም እና አሁን ስጦታ ይዘ ብሄድ ችግር አለው እናም በጣም ትልቁን የ Photo book frame ይዘ ብሄድ ችግር አለዉ እስኪ እናንተ ምን ይዘ ልሂድ ትላላችሁ Thanks🫸🫷🫸🫷
Jan 19, 2025The emoji is killi'n me😂
Jan 19, 2025Ikr😭😭😭
Jan 19, 2025the emoji bro🤣🤣😭
Jan 19, 2025Ere chiger yelewm beteley dena eka kewesdklachew 😂
Jan 19, 2025