ድምጽሽ ያምራል. . . እና ደግሞ ትኩረትሽ የሚሄደው ወደ አጭር ነገር ስለ ሆነ ቶሎ ትሰለቺያለሽ ለዛ ረጃጅም ነገር ጀምረሽ እየጨረሽ አምሮሽን አለማምጂው. . .
Jan 19, 2025ድምጽሽ ያምራል. . . እና ደግሞ ትኩረትሽ የሚሄደው ወደ አጭር ነገር ስለ ሆነ ቶሎ ትሰለቺያለሽ ለዛ ረጃጅም ነገር ጀምረሽ እየጨረሽ አምሮሽን አለማምጂው. . .
Jan 19, 2025እቃውን ዩዝድ እንደምንም አንድ ኦርጋን ብትፈልጊ አሸወይና ነው ምክንያቱም ባንቺ ወረተኛ በሀሪ በጣም ይከብዳል ኢቭን ተምረሽ ጨርሰሽ ራሱ ከዛ በኃላ ዴይሊ ፕራክቲስ ግድ ነው ... እንደአማራጭ ስልክሽ ላይ አፕሊኬሽኖች አሉ እነሱን አውርድሽ ተጠቀሚ... ስለ ወረተኝነቱ ምንም ማድረግ አይቻልም ጏደኞችሽን ወደዛ ኢንትረስትድ የሆኑ አድርጊያቸው ቲክቶክ እና ዩቲዩብ ስለዛ ጉዳይ ፎከስድ አድርጊው አልጎሪዝሙ ከዛ በከፈትሽ ቁጥር አዳዲስ ነገሮች ስለምታገኚ እነሱን ለመስራት ትወሰወሻለሽ ለወረት ደግሞ ምቀኛው ስሜት መወስወስ ነው 😁
Jan 19, 2025Do they teach guitar anchi metaribet bota!?
Jan 19, 2025Well engdi bizu neger jemreshi eyeselecheshi yalew is likely due to not having the motivation and inspiration from the right people around you slezi mejemerya be plan jemri set goal, learn how to prioritize ena limit distraction mnamn
Jan 19, 2025የከሸፍሽ ሰዉ
Jan 20, 2025indenew weretegna nesh malet new😂🤣 bla...bla... kemty weretegna begn min larg atyim? Lemangnawm mefthe yelewm azinalew 😂
Jan 19, 2025