ኢትዮጵያ ውስጥ ለምንድነው የገጠር ህዝብ እንደ የዋህ ሚታዩት? ከፉ የምንላቸውን ነገሮች በሙሉ ያደርጋሉ። የሰው ነፍስ ማጥፋት እንደ normal የሚታይባቸው ቦታዎች ብዙ ናቸው። አንዳንዶቹ ጋር እንደውም እንደ ጀግንነት ነው የሚታየው። ሴት ልጅ እንደ ሰው የምትታይበት፣የምትደፈርበት፣ያለ እድሜዋ አግብታ የምትሰቃይበት.... የመሳሰሉት። ታድያ የገጠር ህዝብ የዋህ ነው ወይስ ክፉ?
Jan 19, 2025የዋህነቱማ እነተን እና እኔን አጥግቦ ለማሳደር ዝናብ ሳይል መብረቅ ፀሀይ ሳይል ጪቃ እሾህ ሳይል ድንጋይ የመንግስትን ማዳበሪያ ጨመሩ አልጨመሩ ምርጥ ዘር ስንት ይደርሰኝ ይሆን አጭጄስ ወቅቼስ አበጥሬስ ነጋዴው ስንት ይረከበኝ ይሆን በሚል ስጋት ውስጥ ዝናቡ ይዘንብ ይሆን አይዘንብ ይሆን እያለ ከእጅ ወደ አፍ ማታልፍ ኑሮው አንተን እና እኔን በቀን ከሶስት ግዜ በላይ እንድንበላ ማድረጉ ነው የዋህነቱ..
Jan 19, 2025