Greetings to all AAE members🙏 ወደ ፍቅር ብሎም ወደ ቁምነገር ለመግባት ያደረኩት ሙከራ ነው👇 I saw her on social media, I followed her and started to see her posts, stories, then I confirmed she is a girl who I want to live with! I started to text her, as well as she! We started to talk through phone calls! We live in different city! ነገሩን ላሳጥረው እና she started to ignore me! ደዋዩ እኔ ብቻ ሆንኩ፣ text አትመልስም፣ finally I thought she is not interested on me! Idk why! She might have her own reasons! Because of this I stopped to calling and texting her! በባሕርይ የተረጋጋው፣ ሰው አክባሪ፣ ታማኝ እና ቁጥብ ሰው ነኝ፣ ምንም የምደብቃት ነገር አልነበረምኝም። አሁን ላይ እሷ የ2ኛ አመት የግቢ ተማሪ ነች፣ እኔ ደሞ Self employed negn፣ You know what! I still couldn't forget her! Still እወዳታለሁ ግን ፍቅር ከሁለቱም ወገን ካልሆነ ምንም ትርጉም የለውም ብዬ ስለማምን ነው ያቆምኩት። ውሳኔዬ ትክክል ነው? እናንተስ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር?
Jan 18, 2025ውሳኔህ ትክክል ነው። ቀጥልበት! ራሱን የሚያከብር እንዲህ ነው። ይመችህ። አየችህ ተንከባካቢ መሰልካት.. ደበርካት.. ተወችህ። ላጤዎች ስንባል የሚያምርብን ብቸኝነቱ ነው። እንዳልኩት ነው.. ጥቁር መነጽርህን አድርገህ ንጹህ አየር እየማግክ በተሰጠህ ጊዜ ፈላጊህ እስክትመጣ ድረስ ማኪያቶህን ፉት በል። እየቀለድኩ አይደለም። መልካም ቅዳሜ ምሽት።
Jan 18, 2025