#relationships ሰላም እንዴት ናችው እድሜ 24 ነው እስከ አሁን ምንም relationship ወስጥ ገብቼ አላቅ date አርጌ አላቅም እና አሁን አሁን gf የመያዝ ፍላጎቴ እየጨመረ ነው እና እኔ ደሞ ሰቶችን ቀርቦ የማውራት ልምድ የለኝም የሆነ ያክል ሞክሬ ነበር እና አልተሳካም እና በካባቢዬ ያሉ ሰዎች እና ጓደኞቼ የሚያረጉትን ስሰማ ለኔ ተአምር ነው የሚ ሆንቡኝ 😁 ያውያደ ኩበት ሁኔታ ለንደዚ አይነት ነገር ድፍረት አይሰጥ እና ምን ልላችው ፈልጌ ነው እንዴእኔ አይነት ሁኔታ ውስጥ ካለችው እንዴ ተቃራኒ ፆታ የመፈለግ ፍላጎትን እንዴት አጠፋችውት ..... እስቲ አስተያየታችውን ስጡኝ
Jan 18, 2025tenegna nek bro? flagotu tefetroawi nw lemn matfat felek... rasishn wede flagotu asadg...rasihn beteseb lememesret azegaj enji ye mn lematfat memoker nw... naturen lemenkat sayhon kesu gar lemeguaz mokr...kalhone kisara life
Jan 18, 2025