AllOfIt248
#personal
Eskih keresachu perspective tenestachu melisulignina eniyew: ዘፈን መስማት፣ ሀ/ ሐጢአት ነዉ ለ/ አይደለም
Jan 17, 202528 engagements
Eskih keresachu perspective tenestachu melisulignina eniyew: ዘፈን መስማት፣ ሀ/ ሐጢአት ነዉ ለ/ አይደለም
Jan 17, 2025ሀጢያት አይደለም !!! ነገር ግን የሀጥያት መቀበያ ዋንኛ መንገዶች አንዱ ዲያቢሎስ መሳሪያ ሆኖ ለዘመናት አገልግሏል ዘፈን ስለዚህ በተቻለ አቅም በቅድስና ለመመላለስ ከዘፈን መራቅ ይመረጣል.. በራሱ ግን ዘፈን ሀጢያት አይባልም.. መፅሀፍ ቅዱስ ላይም ያሉት ጥቅሶች ዘፈን ሚላቸው አህዛብ በየዘመናቸው ዲያቢሎስን ዎርሺፕ ለማድረግ ይጠቀሙበት የነበረውን ነው እሱ ከሆነጥያቄህ ምንም ጥያቄ የለውም ዲያቢሎስን ድቤ እየደለቁና እያጏሩ እያንጏለሉ መጨፈርና ማንጎራጎር እንደ አምልኮ ስለሆነ ሀጢያት ነው::
Jan 18, 2025Melsun eyawkew lmn metyku asflgh weys confirmation new yeflkew
Jan 18, 2025ሀ Watch this video, it's a pannel discussion between 3 scholars about this topic https://youtu.be/MketxZGGfB4?si=qiLgMSWfBaH8ybhO
Jan 18, 2025ሀ
Jan 18, 2025ሀ
Jan 18, 2025ሀጢያት ነው...
Jan 18, 2025U
Jan 18, 2025