ሰላም ውድች እንዴት ናችሁ? ዘንድሮ AAU 2 year ተማሪ ነኝ ነገር ግን almost ከ8 ዓመት በፊት ጀምሮ ነገሮች በጥሩ መስመር እየሄዱልኝ አይደለም! ቁጭት፣ እልህ እንዲሁም ተስፋ መቁረት አሁን ያለሁበትን ሁኔታ እየረበሹኝ ነው!! በአጠቃላይ ሁለመዬ ደንዝዟል! መንፈሳዊ ሕይወቴ ቀን በቀን እየላሸቀ ነው:: አሁን final በዚህ ሳምንት እንጨርሳለን :: ሁሉንም ነገር ቁጭ ብዬ በመመለስ ማየት እንዲሁም ማስተካከል እፈልጋለሁ! በእንደዚህ አይነት ስሜት ውስጥ የነበራችሁ ሰዎች ሐሳባችሁን አካፍሉኝ🙏
Jan 17, 2025@AASTU_Anony_Counseling_bot This save me u can try it if u are Christian.
Jan 18, 2025