444750.5
#society
Selam sewoch, 1.የድሮ የአማርኛ ቋንቋ ዘዬ ምናምን እና የድሮ አማርኛ(አሁን ክፍለሀገር ምናምን ያለውን ቋንቋ) የማውቅበት / ማገኝበትን መንገድ ምታውቁ ጠቁሙኝ ? 2. ገጠር የሚዘፈኑ ዘፈኖችን ምናምን የት ላገኝ እችላለሁ YT ላይ ያለውን ምናምን አይደለም
Jan 17, 20252 engagements
Selam sewoch, 1.የድሮ የአማርኛ ቋንቋ ዘዬ ምናምን እና የድሮ አማርኛ(አሁን ክፍለሀገር ምናምን ያለውን ቋንቋ) የማውቅበት / ማገኝበትን መንገድ ምታውቁ ጠቁሙኝ ? 2. ገጠር የሚዘፈኑ ዘፈኖችን ምናምን የት ላገኝ እችላለሁ YT ላይ ያለውን ምናምን አይደለም
Jan 17, 2025የኔም ጥያቄ ነው ግን እራሳቸው ጋ ሰሜን አካባቢ መሄድ አለብህ ለማወቅ ወይም ከዛ አካባቢ የመጣ ሰው
Jan 18, 2025እዚሁ ከኛ ዘንዳ መጠህ ነው እንጂ አንተየ
Jan 18, 2025