#education
ሰላም ሰዎች🙏 እንዴት ናችሁ?🖐 እኔ የuniversity fresh ተማሪ ነኝ እና animal science department ለመግባት እያሰብኩኝ ነው።ምን ትመክሩኛላችሁ?🙄 እና ደግሞ ለመግባት የሚያስፈልጉትን መስፈርቶች፣የት የት ተቀጥረው ሊሰሩ እንደሚችሉ፣ በግልም ቢሆን ምን አይነት የግል ስራ ፈጥረው ሊሰሩ እንደሚችሉ info ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል።በቅንነት ጥያቄዎችን ስለምትመልሱ እና ሰውን ስለምታግዙ የAAE ቤተሰቦችን ከልብ አመሠግናለው😘😘😘
Jan 17, 20252 engagements