#health
ሰላም ለሁላችሁም እኔ ምላችሁ አንዳንዴ በሂወታችሁ ያጋጠማችሁን ህመም ለሰዎች ወይም ለቤተሰብ መናገር ፈርታቹ ህክምና ለማድረግ ፈርታችሁ ታውቃላችሁ እንዲ አጋጥሞአቹ ካወቀ please tell me Thank you
Jan 17, 20253 engagements
ሰላም ለሁላችሁም እኔ ምላችሁ አንዳንዴ በሂወታችሁ ያጋጠማችሁን ህመም ለሰዎች ወይም ለቤተሰብ መናገር ፈርታቹ ህክምና ለማድረግ ፈርታችሁ ታውቃላችሁ እንዲ አጋጥሞአቹ ካወቀ please tell me Thank you
Jan 17, 2025At least you should do by yourself for the sake of ur life sirs
Jan 17, 2025I rather 'self therapy' myself than opening up to others, but I don't recommend it for others,
Jan 17, 2025አዎ ያውቃል .. ግን የደበቅሽው ነገር እንደ ህመሙ አይነት ይወሰናል..ለምሳሌ ፋታ የማይሰጡ ህመሞች ከማንም የሚደበቁ አይደሉም። ማሳወቅ የግድ ነው።
Jan 17, 2025