ሰላም እንዴት ናችሁ... የሰሞኑን የታዘብኩትን ላካፍላችሁ እስኪ..... ኢትዮጵያ ውስጥ የወጣት ቁጥር ከአጠቃላይ የህዝብ ብዛት ምን ያህል percent ነው?? በጣም ብዙ ከመሆኑ ገምት ብባል እኔ >50% ይመሰለኛል.... እና በቅርብ ግዜ ውስጥ አስተውላችሁ ከሆነ #ወጣቱ በጣም እየተሰደደ ነው እናደ ጉድ (በህጋዊ በህገወጥም) የቀረውም ቢሆን ልቡ ሸፍቷል... የሁሉም ወጣት ሃሳብ እና ምኞት ባንዴ ቢሰምር 1ቀን እንኩዋን ማደር የሚፈልግ የለም ሁሉም ሂያጅ ነው.... አዛውንቶችን የሚጦር እና የሚቀብር ሁላ የሚቀር አይመስለኝም የእውነት..... ምንድነው ይሄ ሁሉ ጉድ ወጣቱን ባገሩ እንዲህ ባዳ ያረገው???
Jan 17, 2025ኢትዮጵያ ውስጥ ስላልሆንክ ነው አንተ ይሄን መረዳት የከበደክ ስራ የለም የመማርም ፍላጎት የለም በትምህርት ስርዓት ምክንያት ለዛም ነው አንተ የታየክ ስደቱ ነው እዚ ሀገር ውስጥ ስንቱ ወንድ የራሱን ቤተሰብ ሆድ መሙላት ከብዶት የሌላ ሰው ሳይፈልግ እየዘጋ እንደሚኖር እዚህ ስንቱ በጨዋነት የሚታወቁ ሴቶች ለገንዘብ ሲሉ ሳይፈልጉ የማይፈልጉትን እንደሚያደርጉ ብታቅ ሳንገዳደል እንደው ተሰደንም በቀላሉ ባለፈልን ብቻ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን By: Robel_16 👨 🎖 27 rep a few seconds ago
Jan 17, 2025