#religion
ይድረስ ለ ሙስሊም ሴቶች የአላህ ሰላም እና እዝነት በናንተ ላይ ይሁን ምን መሰላቹ ከዚህ ቡሀላ መልበስ ምፈልገው ልብስ khimar Abaya ነው በቃ ልብሶቼ እንዳለ እነሱ ቢሆኑ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ልነግራቹ አልችልም እና ግዙልኝ, ትርፍ ያላቹ ብሰጡኝ, እናም የምትሸጡም ካላችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ ብሸጡልኝ, የምትሰፉም ካላችሁ ብሰሩልኝ.. ያንን አባያ በለበስኩት ቁጥር ዱአ አረግላቹሀለው አላህም እጥፍ ድርብ አጅር ይሰጣቹሀል አመሰግናለሁ።
Jan 17, 20258 engagements