Anonymouzs228.5
#other
ሰላም አሁን 21 አመቴ ነው እስከ 23 አመቴ ድረስ ፈጣሪ ቢፈቅድ እንደምንም ተፍጨርጭሬ በባሌም በቦሌም ብዬ ቻይና ሀገር የመሄድ እቅድ አለኝ።ኑሮዬም ቻይና ቢሆን ደስ ይለኛል እና ግን ቻይና ሀገር ያላቹ ሰዎች እንዴት ነው የቤት ኪራይ??? ቤ/ክ,ፀበል ምናምንስ አለ ወይ? ስራስ እንደልብ ይገኛል ወይ? አመሰግናለሁ ።🙏🏾
Jan 16, 20254 engagements