hi....negerochen magafet yametechelu sewoch endet chalachubet hulgize ngerochen mesheshe nw seraye batam tetenesh ngr bihonm ka lemedkut ngr leyt kala megafet feralw
Jan 16, 2025ታድያ ህይወት በአዲስ ፈተናዎች ካልተሞላች ምኑን ምድራዊ አለም ሆነልን? ጀነት ውስጥ አይደለን! ባይሆን ለሚገጥሙን ችግሮች የመሸሽ አቅም ከምናዳብርና ከምንባክን በቂ የሆነ የመጋፈጥ አቅም ማዳበር እና በችግሩ ማለፍ ይሻላል። ከችግሩ ጀርባ መልካም ነገር ተቀምጦልን እንደሆነ ማን ያውቃል?🤷🏽♂ ችግር የህይወት አንዱ አካል መሆኑን የተረዳ ሰው ችግርን አይሸሽም። ችግርን ተጋፍጦ ያሸነፈ ሰው የሚሰማው የደስታ ስሜትስ! ሐቢቢ ተጋፈጥ!
Jan 16, 2025