#education
Please የምታወቁ ካላችሁ መለወጥ ሳችሁን እና ሐሳባችሁን እፈልጋለሁ🙏🙏 እኔ አንድ የደሃ ልጅ ነኝ እናም እናተ Law እንድማር ትፈልጋለች+ እኔም መማር እፈልጋለሁ፥ ነገር ግን ድሮ ድሮ በLaw የምመረቅ ተማሪ ከተመረቀ በኃላ መንግስት ለ6 ወር ግማሽ ደሞዝ እየከፈለ ስልጠና ይሰጣል ከዛ ፈተና ይሰጥና ያለፉትን ይቀጥራል!! አሁን ላይም እሱ ነገር አለ ወይ????🙏 አሁንም የLaw ተመራቂ ቀጥታ ከGraduation በኃላ ስልጠና ይገባል ወይ?? ወይስ እንዴት ነው በLaw ብመረቅ ቶሎ በመንግስት የመቀጠር ዕድል አለኝ ወይ?? ደሞ የምኖረው በደቡብ ኢትዮጵያ ነው!! እና ምን ትላላችሁ? እባካችሁ የምታውቁትን ነገር በሉልኝ🙏🙏🙏
Jan 15, 20255 engagements