Hay i am a girl this question is for womens either a mother or those of you who have younger siblings ታናሽ ወንድሜ በጣም ያስቸግረኛል በጣም ከልክ በላይ እና ልክ የሚያሰገባው ካሁን በኋላ እንዲያከብረኝ ማደርግበት ቅጣት ብትነግሩኝ please it's really important
Oct 10, 2020😂😂😂😂😂 ታናሽ ወንድም አለኝ ይኸዉ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነዉ እናቴ ለሱ ምታግዘዉ ነገር ደሞ ይበልጥ ያናዳል
Oct 10, 2020