እኔ የምላችሁ አንዲት ሴት ሳትኳኳል የተገላለጠ ልብስ ሳትለብስ ሱሪም ሳታደርግ በቀሚስ የሆነ አለ አይደለ ወንዶችን ለስህተት በማያጋልጥ ስርአት ያለው አለባበስ ለብሳ መንገድ ላይ መኪና ውስጥ የምትናገሯት የምትላከፏት ወንዶች ግን ጤነኛ ናችሁ?ያማችሁዋል? ሳትደርስባችሁ የምትናገሯት ማን አድንቁኝ አለቻቹ እና ነው የምታደንቋት? ለምን ቆፍጠን ኮራ አትሉም።ክብራችሁን ጠብቁ።ምድረ አልጫ ብቻ!!!ሁላችሁንም boyዮች አይደለም እንደዚህ ለምታደርጉት ይድረስ አመሰግናለሁ ።
Jan 15, 2025ብትገላለጥም የመልከፍ,ያለ ፍቃድ የመንካት የመድፈር መብት የለንም! ክብራችንን እንጠብቅ ወንዶች
Jan 15, 2025