እኔ ብዙ ግዜ ከሰወች ጋር መገናኘትም ሆነ ማዉራት አልፈልግም ብቻዬን ስሆን ግን በጣም egotistic የሆነ አስተሳሰብ ነዉ ያለኝ ነገር ግን ከሰወች ጋር ስገናኝ ከአፌ የሚወጡት ነገሮች በጣም humble እና ተቃራኒ ነዉ ።ለምንድነዉ? ማለት which one is my true identity?ሰወችን እኔ ከኔ በታች እንደሆኑ ነዉ ማስበዉ center of attention በጭራሽ መሆን አይመቸኝም፣ የነሱን አስተያየት ሆነ ምክር ራሱ የመቀበል እድል አይሰጠኝም ዉስጤ፣ የሆነ እቃ ራሱ ለመግዛት ከሰዉየዉ ጋር መከራከረም ሆነ ከሱ ጋር ጊዜ ማጥፋት አሎደም አልቀንስም ካለ ወይ ሰጠዋለዉ ወይ ጥየዉ ነዉ ምሄደዉ። i avoid people ከቤተሰብም ጋር በዚ ምክንያት ሁሌ ነዉ ምቸገረዉ ዘመድ የሰፈር ሰዉ ምናምን መንገድ ላይ ባላየ ነዉ ማልፋቸዉ። እንደዉም የሆነ ጊዜ ከሌላ ሰዉ ጋር ከማወራ ይልቅ እንዴት ነዉ እኔን ራሴን duplicate የሆነ ሰዉ ማግኘት ምችለዉ ብዬ አስብ ነበር እና ከሆነ ግዜ በኋላ ያስተዋልኩት ያ personality አእምሮዬ ዉስጥ developed ሆኗል።maybe its disorder አላዉቅም ለብቻዬ ስሆን ያ personality ብዙ ነገር ነዉ feed የሚያረገኝ (like fight club) ከጓደኞቼ ጋር ሳወራ ግን normal ነኝ ምናልባት ተቀባይነት ለማግኘት ሊሆን ይችላል ወይ ደሞ ልክ normal ህይወት ከመኖር ፍላጎት የመነጨ ሊሆን ይችላል?
Jan 15, 2025My brotha actully you're not the only one with that I'm too and ik a lot like us that's just we're introverted.... There are three type of personality's developed through a time Intovert, Extorovert, Ambivert.... As i said introvers are simply limited to everything for friendship....... And the extroverts are those type of people betelemdo fast or kelakala and tegbabi mnelachew and ambiverts are in the middle...... So don't push ur self accept it man that's just ur personality not a disorder and you're not the only one and i think u overthink a bit more than you should so try to solve that instead of you're kind of personality & finally wt i wanna say is GO WITH THE FLOW THAT'S LIFE. (opinion)
Jan 16, 2025