ባለፈው ስለ ሚኒሊክ ቅኝ ገዢነት የተጠየቀው ጥያቄ ላይ እዚህ ያላችሁ ሰዎች ምን ያህል ምሁራን እና የታሪክ አዋቂ እንደሆናችሁ አይቼ በጣም ተደነኩ። እርስ በእርስ ያላቸው መከባበርስ ቢሆን፣ ለሌላው ዘር ያላቸው ፍቅር እራሱ አጥወልውሎ ሊደፋኝ ነበር። ታዲያ ይሄን የታሪክ ሊቅ እና ሁሉን አዋቂ pack ይሄን ጥያቄ መጠየቅ አለብኝ ብዬ አሰብኩ። King( Kawo) Tona ማን ነበር? እንዴት ነው የሞተው? ለምንስ ነው የሞተው? Gaki Sherocho አወቃችሁት? አው እሱ... ምን ሆኖ ነው የሞተው? Eager to see if your hate extends to the Wolayta and Keffa people too.
Jan 15, 2025Don't know, Don't care ነዳጅ 10 ብር ጨምሯል ወገን፣ እዚ ዘር ንጉስ ታሪክ ምናምን ትላላቹ ፤ ታሪክ ማንን እንጀራ ሆኖ ሲያበላ አያችሁ?... ጦቢያ የ 3ሺህ ዘመን ታሪኳን አቅፋ እየተራበች እኛ እዚ በ 200 ዓመት ታሪክ ስጋ ቤት እናቃጥላለን... ከ ቤት ከቤት ደሞ መርጦ ስጋ ቤት ፤ አሁን ምናለ ስጋውን እንኳን ቢበሉት አውጥተው መሬት ላይ መጣል ( እኛ ሰፈር በታሪክና ዘረኝነት ከተፈጠሩ ነገሮች አንዱ ነው) ሰው በራሱ ስራ ሲያፍር የሚጠለልበት የ አያት የቅድመ አያት ታሪክ ይፈልጋል as if they were perfect ወገቡን ይዞ ይከራከርላቸዋል፤ ፍቱ በቃ የፋራ ነው ሰው መኩራት ያለበት በ ስራው ነው ታሪክ ከሌለ አንተ የለህም ለምትሉ :- አዳም ታሪክ ነበረው? አልኖረም? U will make ur own አለቀ እኔ ከ አንዳችሁም ዘር ባልወለድ ( its not possible gn እንበልና) i will be my own tribe build my own history but i will also be very careful to no burden my kids to hold the mantel እናንተም break the cycle at least... የራሳችሁን ነገር ስሩ አዲስ ብሔር መስርቱ... በሰው ታሪክ ድርቅ አይባልም... አባቴ ቀኝ ገዢ ቢሆን እኔ ልጁ ምን አገባኝ?...
Jan 15, 2025