Yanabel51.5
#religion
ኦርቶዶክሳውያን በናታቹ መልሱልኝ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የሩት እና የቦኤዝ የራሄልና የያዕቆብ ታሪኮች የት ነው ያሉት ምዕራፍ እና ቁጥሩን ንገሩኝ በማርያም ያዕቆብ ራሄልን ለ ሰባት አመት ጠበቃት ምናምን ሚለው በናታቹ ንገሩኝ🙏🙏❤️
Jan 14, 202512 engagements
ኦርቶዶክሳውያን በናታቹ መልሱልኝ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የሩት እና የቦኤዝ የራሄልና የያዕቆብ ታሪኮች የት ነው ያሉት ምዕራፍ እና ቁጥሩን ንገሩኝ በማርያም ያዕቆብ ራሄልን ለ ሰባት አመት ጠበቃት ምናምን ሚለው በናታቹ ንገሩኝ🙏🙏❤️
Jan 14, 2025ዘፍጥረት 29 - የያዕቆብ እና ራሄል ታሪክ መጽሐፈ ሩት- የሩትና ቦኤዝ ታሪክ I'm not Orthodox tho
Jan 15, 2025“ያዕቆብም ስለ ራሔል ሰባት ዓመት ተገዛ፤ እርስዋንም ይወድዳት ስለነበረ በእርሱ ዘንድ እንደ ጥቂት ቀን ሆነለት።” — ዘፍጥረት 29፥20 መሉውን ምዕራፍ አንብቢ ውዴ
Jan 15, 2025የነሩትን መፅሐፈ ሩት ላይ
Jan 15, 2025HELLO how much does raincoat cost mtaqu kehone? the one with stars kulfochu lay?
Jan 30, 2025ይሄን መጽሐፍ ቅዱስ ተጠቀሚ እህቴ የምትፈልጊውን word search አርገሽ ማግኘት ትችያለሽ
Jan 15, 2025ዘ ፍጥረት 29 መፅሐፈ ሩት
Jan 15, 2025