Heart97
#family
ጀለሶች እንዴ ናቹ አንድ ነገር ለማክራቹ ነበር.... የልብ ጓደኛ የሚሆነኝ ሰው እፈልጋለሁ። የት ነህ? እንዲህ እናርግ? እዚቦታ እንሂድ ብቻ አላውቅም በቃ እንደልቤ የሚሆንልኝ ጓደኛ እንደ አብሮ አደግ የሚሆንልኝ ቀላል ሰው ነገሮችን የማያካብድ ሰው
Jan 14, 202514 engagements
ጀለሶች እንዴ ናቹ አንድ ነገር ለማክራቹ ነበር.... የልብ ጓደኛ የሚሆነኝ ሰው እፈልጋለሁ። የት ነህ? እንዲህ እናርግ? እዚቦታ እንሂድ ብቻ አላውቅም በቃ እንደልቤ የሚሆንልኝ ጓደኛ እንደ አብሮ አደግ የሚሆንልኝ ቀላል ሰው ነገሮችን የማያካብድ ሰው
Jan 14, 2025ይሄኮ በጊዜ ሂደት የሚገነባ እንጂ እንደ እቃ ኦርደር ምታደርገው ነገር አደለም
Jan 15, 2025ባክህ በዚ ሰአት የረባ ጓደኛ አታገኝም መሮኛል እኔንም ሁሉም ባህሪያቸው ህፃን እየሆኑ ተቸገርኩ
Jan 15, 2025Bezuriya yalu sewochn lemakreb almokerkm 1 merteh
Jan 15, 2025አንተ ለራስህ ሁን!! እንደ ልብህ የሚሆንልህ ሰው ከአንተ ውጪ አታገኝም። አይ እንደዚህ አይሆንም ካልክ ደግሞ ሰው ሰራሽ ሮቦቶች በአለም ደረጃ እየተመረተ ስለሆነ ወደ ኢትዮጵያ እስኪገባ ትንሽ ጠብቅ☺️
Jan 15, 2025Sefershi yet new man
Jan 15, 2025አንተ እንደዛ ከሆንክ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ታገኛለህ
Jan 15, 2025Username lakelign enm felegalew bsf
Jan 15, 2025Tseliy egziyabher endisetih
Jan 15, 2025Read the art of being alone bro
Jan 15, 2025Dm @nageb7
Jan 15, 202558kg neg እና እኔ እሆናለሁ (ቀላል ስለፈለክ ነው)😐
Jan 15, 2025