wendu162
#relationships
ሴቶች በመንገድ ያለፋቹ አይታቹት ማታውቁት ሰው ጋር አይን ለ አይን ብትገጣጠሙ እና የሀ ሰው አስቁሞ ቢያናግራቹ ምቾት ይሰማችኋል ዛሬ ወደ 11 ሰዓት አከባቢ ላይ ስታድየም ጋር ስላጋጠመኝ ነው እንዲ አይነት ውበት ያላት ሴት አይቼ ማውቅ እራሱ አይመስለኝም ከ ጓደኛዋ ጋር ነበረች ጥቁር በጅንስ ሱሪ ነበር የለበሰችው እንዳትስቁብኝ አደራ
Jan 14, 20255 engagements