Cac176
#other
#other ሰላም ሠዎች👋🏽👋🏽👋🏽 መፅሐፈ ሄኖክ ምጥአተ ብርሃን ስለሚባል መፅሐፍ ሰምታቹ ታውቃላቹ? ምን አይነት መፅሐፍ ነው? የቤተ ክርስቲያናችን (orthodox) መፅሃፍ ነው? ሰይጣናዊነት አለበት? ማለቴ የመናፍስት አሰራር ድግምት ምናምን? የምታውቁ ከሆነ ንገሩኝ አነባለው ብዬ የድግምት መፅሃፍ እንዳላነብና በዛው ጭልጥ እንዳልልባቹ😁😁😁 By: Cac Status: Previewing
Jan 14, 20255 engagements