ሰላም ሰዎች ምን መሰላቹ የሆነ ጊዜ ጣፋጭ ነገር መብላት በቃ ሱስ ሆኖብኝ ነበረ።አሁን በፈጣሪ ቸርነት እንደምንም ራሴን እየተቆጣጠርኩ ጣፋጭ ነገር ከቀነስኩ 4 ወር ሆኖኛል ።...ግን መልሶ እንዳይነሳብኝ በጣም ፈላለሁ ሁሌ ውስጤ ብይ ብይ ነው የሚለኝ ከዛ በቃ ቢያንስ ማስቲካ ላኝክ ብዬ በቀን 3 ማስቲካ አላምጣለሁ😟 ብር አጠራቅሜ 3 ካርቶን ኤስ ,3ካርቶን ቸኮሌት,25 ዶናት, 25 ሳንቡሳ,3ካርቶን loli ችብስ,ገዝቼ በአንድ ቀን ብልት ባደርገው ያስጠላኛል ብላችሁ ታስባላችሁ? ወይ ሙሉ በሙሉ #ቁርጥ አርጌ እንድጠላ ምን ላርግ?🥺
Jan 14, 2025Demo Sunchipsn ttesh loli yalshbet mknyat yasteretral Promotion newa🙄
Jan 14, 2025