#health
እጄ እኔ በማላውቀው ምክንያት ዝም ብሎ ይንቀጠቀጣል ፍርሀት ነው እንዳልል ለብቻዬ ሆኜ እንኳን ዝም ብሎ ይንቀጠቀጣል ምክንያቱን የምታውቁ የህክምና ባለሙያዎች ካላችሁ እርዱኝ 🙏 በራስ መተማመኔ ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ ነዉ 🙏🙏🙏 ለቀና መልሳችሁ አመሰግናለሁ 🙏
Jan 14, 20257 engagements
እጄ እኔ በማላውቀው ምክንያት ዝም ብሎ ይንቀጠቀጣል ፍርሀት ነው እንዳልል ለብቻዬ ሆኜ እንኳን ዝም ብሎ ይንቀጠቀጣል ምክንያቱን የምታውቁ የህክምና ባለሙያዎች ካላችሁ እርዱኝ 🙏 በራስ መተማመኔ ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ ነዉ 🙏🙏🙏 ለቀና መልሳችሁ አመሰግናለሁ 🙏
Jan 14, 2025Normally tayew cuz brainachn wust basal ganglia yemibal kfl alen esum involuntary yehonu movement control yemiyaregln so esu lay chgr linor ychilal nw ena beza mknyat lihon ychilal yeminketeketew so tayew
Jan 14, 2025lenem nigeregn lanketikitew
Jan 15, 2025ሀኪም ቤት ታየው
Jan 14, 2025I have the same issue and its related with Nerve. I think its called tremor
Jan 14, 2025