Kai1034
#relationships
ከጓደኛዬ ጋር ከተጣላን አራት ወር ሆነን ከfacebook በስተቀር በሁሉም social media ብሎክ ተደራርገናል እና facebbok ላይ የሷን activity ሁሌ ስለማይ ዛሬ Top fun badge ሰጠኝ እና ቤተሰብ አሁን ልውሰደው ወይስ ይቅርብኝ። Thank you!
Jan 14, 202513 engagements
ከጓደኛዬ ጋር ከተጣላን አራት ወር ሆነን ከfacebook በስተቀር በሁሉም social media ብሎክ ተደራርገናል እና facebbok ላይ የሷን activity ሁሌ ስለማይ ዛሬ Top fun badge ሰጠኝ እና ቤተሰብ አሁን ልውሰደው ወይስ ይቅርብኝ። Thank you!
Jan 14, 2025Print አስደርገህ በፍሬም አሳጥበህ መኝታ ቤትህ ስቀለው
Jan 14, 2025ምንድነው top fun badge?
Jan 14, 2025እሷ አደለችም የሰጠችህ በጣም ስለምትከታተላት ራሱ ፌስ ቡክ ነው የሰጠህ 😂😂😂
Jan 14, 2025😂😂😂😂😂😂😂 legend
Jan 14, 2025😂😂😂😂😂😂😂😂
Jan 14, 2025😂😂😂
Jan 14, 2025አንተማ ብትሄፍ ይሻልሃል🤣
Jan 14, 2025