#other
ሰላም የAAE ቤተሰቦች ለምትሰጡኝ ጊዜ አመሰግናለሁ ጥያቄው - ከምንም ወይም ሊለወጥ አይችልም ከሚባል ህይወት ተነስታችሁ አሁን ላይ ውጤታማ የሆናችሁ ሰዎች እባካችሁ እንዴት እንደጀመራችሁ ፤ ያጋጠማችሁን ችግሮች እንዲሁም እነዛን ችግሮች እንዴት እንዳለፋችሁ ንገሩን
Jan 14, 20253 engagements
ሰላም የAAE ቤተሰቦች ለምትሰጡኝ ጊዜ አመሰግናለሁ ጥያቄው - ከምንም ወይም ሊለወጥ አይችልም ከሚባል ህይወት ተነስታችሁ አሁን ላይ ውጤታማ የሆናችሁ ሰዎች እባካችሁ እንዴት እንደጀመራችሁ ፤ ያጋጠማችሁን ችግሮች እንዲሁም እነዛን ችግሮች እንዴት እንዳለፋችሁ ንገሩን
Jan 14, 2025Never met someone like that... never heard a story of someone like thay either... and this alll 0 to 1 crap is a lie everyone is born with something into something... it may be small or big gn u have something that u can use to get to 1... ena eneza ከ ትቢያ ተነሱ የሚባሉት ሰዎች ለ motivation purpose ተጋኖ or ሰዎች ብዙ value የማያደርጉት or ከሌሎች ሰዎች የተደበቀ ነገር አቅም ስላላቸው ነው... or they happen to be at the right time right place... ነገር
Jan 14, 2025chigaram kard mulabet
Jan 15, 2025ችግሩን ካለፉ በኃላ እዚህ ምን ይሰራሉ
Jan 14, 2025